በልደታ ክፍለ ከተማ የሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት
የደንበኞች እርካታ መጠይቅ.

ዉድ ደመበኛችን አገልግሎቶቻችንን እናሻሽል ዘንድ የእርሶ አስተያየት አስፈላጊ ነዉና እባክዎ አስተያየትዎን ይስጡን

አዎ ረክቻለሁ
አይ አልረካዉም
ለሴቶች የማህበራዊ አገልግሎት ድጋፍ መስጠት፣፣
ለሴቶች የብድርና ቁጠባ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሁኔታዎችን ማመቻቸት
ፆታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን መከላከልና ተግባራዊ ምላሽ መስጠት፣፣
የአልሚ ምግቦችን ለእርጉዝ እናቶችና ጨቅላ ህፃናት አቅርቦትና ክትትል፣፣
ህፃናት የቀን ማቆያ ማስፋፋትና ድጋፍ ማድረግ፣፣
ለተጠቃሚዎች የኑሮ ማሻሻያ አገልግሎት መስጠት፣ ፣
ለከፋ የማህበራዊ ችግር ውስጥ ለገቡ የህብረተሰብ ክፍሎች ማህበራዊ ድጋፍ ማድረግ፣
የሰው ሰራሽ አካልና አካል ድጋፍ አገልግሎት ማመቻቸት፣
ለእድሮች የምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት መስጠት፣